Job Expired

company-logo

purchaser

Ethiopian Construction Works Corporation

------

0 years - 2 years

2 Positions

2019-10-17

to

2019-10-25

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 5376

Share

Job Description

Job Requirement

  • ኤ.ም.ኤ በግዥና አቅርቦት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ,0 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ  ልምድ
  • ቢ.ኤ በግዥና አቅርቦት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ,2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ  ልምድ
  • ብዛት:2

የደመወዝ መጠን:5376.00

የሥራ  ቦታ:በህንፃ ቴ/ኮ/ዘርፍ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ፕሮጀክቶች

How to Apply

  • የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመክፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልፅ መሆን አለበት፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን 2 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃን፡፡

አድራሻ፡-

ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910