Job Requirement
- የትምህርት ዝግጅት:ዲፕሎማ በአውቶመካኒክ & ጀነራል መካኒክ
- የሥራ ልምድ: አምስት ዓመት በጥራት ተቆጣጣሪ የሥራ መደብ በሁለት እግር ሞተር ላይ የሰራ
የሥራ ቦታ:ገላን
How to Apply
የማመልከቻ ጊዜ: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
የማመልከቻ ቦታ : ቦሌ ዲ. ኤች. ገዳ ታወር 5ኛ ፎቅ
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0116-151988/ 0116-151302