Job Requirement
- የትምህርት ዝግጅት:ዲፕሎማ/ዲግሪ/ በአውቶ መካኒክ & ጀነራል መካኒክ እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች
- የሥራ ልምድ: ለዲፕሎማ 7 ዓመት ለዲግሪ 5 ዓመት በሞተር መገጣጠሚያ ወይም ጥገና ወርክሾፕ ልምድ ያለው
ብዛት: 2 /ሁለት/
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
የማመልከቻ ጊዜ: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
የማመልከቻ ቦታ : ቦሌ ዲ. ኤች. ገዳ ታወር 5ኛ ፎቅ
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0116-151988/ 0116-151302