Job Expired

company-logo

Logistics Officer

Anbessa Shoe

------

0 years

Position

2019-10-21

to

2019-10-26

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • በሰፕላይ/ማቴሪያል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ድግሪ እና ከ2 ዓመት በላይ በሙያው የስራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ድፕሎማ እና ከ4 ዓመት በላይ በሙያው የስራ ልምድ ያለው/ያላት እንዲሁም በቂ የኮምፒውተር ሥልጠና የወሰደ/ች

የስራ ቦታ:አቃቂ

How to Apply

ይፈልጋል፡፡ለሥራ መደቦቹ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የመመዝገቢያ ቦታ፡-ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጎን ካለው ቅ/ፋብሪካ ወይም አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለዉ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተደደር ቢሮ  ስልክ ቁጥር፡- 0114-71-54-54 ፣0114-71-69-97 ወይም 0112784084