Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ:8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በኤክስካቬተር ኦፐሬተርነት የሥልጠና ሰርተፊኬት ያለው
- የሥራ ልምድ:በተመሳሳይ ሥራ ቢያንስ 4 ዓመት የሠራ
- ተፈላጊ ችሎታ:ቢቻል የሎደር ኦፐሬተር ልምድ ያለው
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
How to Apply
ከላይ የተገለጸውን የምታሟሉ አመልካቾች በሲ.ኤም.ሲ መንገድ ላይ ከሚገኘው የድርጅታችን ዋና መ/ቤት አስተዳደር ቢሮ ጉርድ ሾላ ከሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት አስፈላጊ መረጃዎችን ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አድራሻ፡-
አሴር ጄነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የ/ማ
የሰው ኃ/አስተዳደር ቢሮ
የስልክ ቁጥር 0116 47 76 73/74
አዲስ አበባ