Job Expired
Ghion Gas PLC
------
2 years
Position
2019-11-12
to
2019-11-19
Full Time
Share
Job Description
Job Requirement
የሥራ ቦታ:ድርጅቱ ባሉት ክፍት
How to Apply
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምዳችሁን ኦሪጂናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ አካባቢ ምስራቅ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት ኦፕሬተር ክፍል በመቅረብ ወይም በፖ.ሣ.ቁ 22669 አዲስ
አበባ እንዲሁም ከታች በተገለፀው ኢሜል አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
0114-16 28 27በፖ.ሣ.ቁ 22669
E-mai [email protected]
አዲስ አበባ