Job Expired

company-logo

Account Manager

Nib Candy Factory

job-description-icon

Finance

Accounting Management

------

8 years

Position

2019-11-18

to

2019-11-30

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ዝቅተኛ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
  • የሥራ ልምድ:8 ዓመት
  • ለሁሉም የሥራ መደቦች የፋብሪካ ልምድ ያለው ይመረጣል፡፡

How to Apply

አመልካቾች የግል ሁኔታችሁን የሚገልፅ (CV) የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ወደ አስኮ መሄጃ ዊንጌት አደባባዩን ተሻግረው ከአብሲኒያ ባንክ 100 ሜትር ወደ ላይ በሚገኘው በፋብሪካው ዋና መ/ቤት በአካል ቀርባችሁ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ሴቶች አመልካቾች ይበረታታሉ

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 09 29 06 06 06 ማግኘት ይችላል፡፡