Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ:በነረሲንግ የሕክምና ትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ:በሙያው 4 ዓመት ልምድ ያለው/ት በኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)
How to Apply
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0912 – 29 36 36 /0914-71 69 00