Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት:የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የሥራ ልምድ:2 ዓመት የሰራ/ች
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፤ሌሎች ጥቅማጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
- የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ ነው፡፡
ደመወዝ:6,980.00
የሥራ ቦታ:ሐዋሳ ወ/ተ/ቅ/ጽ/ቤት
ምርመራ: ውድድሩ በፈተና የሚካሄድ
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ከCV እና የሥራ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ለገሃር በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የሰው ሃብት አመራርና ልማት መምሪያ 11 ኛ ፎቅ ወይም በድርጅቱ ቅ/ጽ/ቤቶች በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክ አገልግሎት ድርጅት
ስልክ ቁጥር 011 515 19 08
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡