Job Expired
Belayab Cable Manufacturing PLC
------
6 years - 8 years
Position
2019-12-03
to
2019-12-11
Full Time
Share
Job Description
Job Requirement
የሥራ ቦታ:አ.አ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ከካሪኩለም ቪቴ ጋር በማያያዝ ከሃይሌ ጋርመንት ወደ ለቡ መብራት ኃይል በሚወስደው መንገድ ከጀነራል መርካንታይል በስተጀርባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሰው ኃይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ወይንም አዳማ ከተማ ቀበሌ 09 ወንጂ መንገድ በፋብሪካችን አስተዳደርና ፋይናንስ ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ እንዲሁም በኢሜል አድራሻ [email protected] ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡፡ ለተጨማሪ መረጃና ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች 0114711014/ አዲስ አበባ ወይም 022220036 አዳማ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡