Job Requirement
- የትምህርትና የሙያ ዓይነት:ነርሲንግ
- በሌቬል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/ ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- የስራ ልምድ የሚታሰበው ከምረቃ በኋላ ያለውን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- የትምህርት ደረጃ:AD.Dp/10+3
- የሥራ ልምድ:0/2
- ብዛት:3
ደመወዝ:4,459.00
የሥራ ቦታ:ሙገር
ልዩ ጥቅም፡- የመኖሪያ ቤት፣ የኢንሹራንስ ሽፋንና፣ ህክምና በራሱ ጤና ማዕከል ይሰጣል፡፡
How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6/ስድስት/ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን እና በአዲስ አበባና ታጠቅ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር እንድታቀርቡ እንገልጻለን፡፡
ስ.ቁ. 011-237-90-15
ፖ.ሳ.ቁ. 5782 አዲስ አበባ, 30749 ሙገር