Job Requirement
- Required qualification: MSC/BSC
- Discipline: In Civil Engineering,
- Over all Experience: Minimum of 8 years of Experience in road construction and design project
- Specific Experience: Minimum of 4 years Experience as Material Engineer in road design and construction project
Place of work :Project
How to Apply
ከላይ በተጠቀሰው የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው መ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 08 ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር ዐ11 854 90 78 ፖ.ሣ.ቁ 41726
በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን
የትራንስፖርት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ዘርፍ