Job Expired

company-logo

Production Forman

Yonatan BT Furniture

job-description-icon

Engineering

Chemical Engineering

------

2 years

2 Positions

2020-01-02

to

2020-01-08

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የት/ደረጃ:በኬሚካል ኢንጂነሪንግ ኳሊቲ ኮንትሮል ስትሪም በዲግሪ የተመረቀ
  • የሥራ ልምድ:ሁለት (2) ዓመት እና ከዚያ በላይ ሆኖ በፕሮዳክሽን ፎርማንነት  ፋብሪካ ላይ የሰራ
  • ፆታ:ወንድ
  • ብዛት:2

የሥራ ቦታ:ታጠቅ

How to Apply

ከላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ የሥራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የድርጅታችን የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ወይም ቦሌ ፍላሚንጎ መንገድ ቶሚ ታዎር 9ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰብያ፡- ለታጠቅ ከዊንጌት የሰርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል ይችላለሉ 011-2-70-70-30 ወይም 09-11-51-68-43