Job Expired

company-logo

Project security

Sunshine Construction PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Police Training

------

4 years

Position

2020-01-03

to

2020-01-07

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀና  አራት አመት በጥበቃ (ሀላፊነት ላይ የሠራ)
  • እድሜ: ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ

How to Apply

ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች  የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስድስት የሥራ ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር  በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃኃይል አስተዳደር መምሪያ  ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ. የተ. የግል ማህበር ስልክ ቁጥር 0115513289 ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት