Job Expired
Ajora Gynecology & Obstetrics Specialty Clinic PLC
Health Care
Health Care Hospitality
------
4 years
2 Positions
2020-01-02
to
2020-01-04
Full Time
Share
Job Description
Job Requirements:
How To Apply:
ማሳሳቢያ
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከሲ.ኤም ሲ አደባባይ ወደ ሰሚት በሚወስደው መንገድ ከሴፍዌይ ሱፐርማርኬት ወረድ ብሎ በሚገኘው የሕክምና ማዕከል በግንባር በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡ በሆስፒታሎችና በህከምና ማዕከላት የሰሩ አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 0917 80 41 16