Job Expired

company-logo

Motorist and liaison officer

Alvima Foods Complex PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

Delivery Service

------

4 years

Position

2020-01-03

to

2020-01-08

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Description

  • ከተለያዩ መስርያ ቤቶች ዶክመንቶችን ይቀበላል ፤ ያስረክባል፡፡
  • ድርጅቱ ለሌሎች መስሪያ ቤቶች ወይም ግለሰቦች የሚልካቸውን ደብዳቤዎች፣ ዶክመንቶችን እንዲሁም ሌሎች እቃዎችን በሞተር ሳይክል ያደርሳል፡፡
  • እቃዎች ከውጭ ሀገር እንዲገቡ ወይም ወደ ውጭ ሀገር እንዲወጡ የሚያስፈልጉ ተግብራትን ያከናውናል፡፡
  • ከውጭ ሀገር የገቡ እቃችን ከገቢዎችና ጉምሩክ ክሊራንስ ይከታተላል፤ ያስጨርሳል፡፡
  • የድርጅቱን ጉዳዮች ወደሚመለከተው መሥርያ ቤት በመሄድ ይከታተላል፤ ያስፈጽማል፡፡
  • በቅርብ የስራ ኃለፊ የሚሰጠውን ሌሎች ተጨማሪ ስራዎችን ይሰራል፡፡

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀ፣ 2 (ሁለት) አመት የሰራ እና የሞተር ሳይክል መንጃ ፍቃድ ያለው፡፡

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

How to Apply

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አዲስ አበባ ቦሌ መድሐንያለም ህድሞና ህንጻ ቢሮ ቁጥር 405 እንዲሁም አዳማ ከተማ ቀበሌ መልከ አዳማ ከቴገም ምግብ ኮምፕሌክስ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ፋብሪካ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል በመገኘት እንዲሁም በኢ-ሜል አድራሻ ([email protected]) ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ +251228128888 and +251116392511 ይደውሉ፡፡