Job Expired
Chemical Industry Corporation
Low and Medium Skilled Worker
Manufacturing Skilled Worker
------
0 years
8 Positions
2020-01-03
to
2020-01-07
Full Time
Share
Job Description
Job Requirements:
How To Apply:
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6/ስድስት/ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን እና በአዲስ አበባና ታጠቅ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር እንድታቀርቡ እንገልጻለን፡፡ በሌቬል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/ ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የስራ ልምድ የሚታሰበው ከምረቃ በኋላ ያለውን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ስ.ቁ. 011-237-90-15
ፖ.ሳ.ቁ. 5782 አዲስ አበባ, 30749 ሙገር