Job Expired
St. Gabriel General Hospital PLC
Business
Human Resource Administration
------
4 years
Position
2020-01-08
to
2020-01-15
Full Time
Share
Job Description
Job Requirement
በሰው ኃይል አስተዳደር፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፣ የሥራ ልምድ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ፣ በጤና ተቋም ላይ ልምድ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል፤
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት /7/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቢሮ ቁጥር 106 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡ ከሃያ ሁለት ማዞሪያ ወደ ቦሌ መድኃኒዓለም በሚወስደው መንገድ አጋማሽ ላይ
ቅዱስ ገብርኤል የጠቅላላ ሕክምና ሆስፒታል