Job Expired

company-logo

Driver

Addis Ababa Foam & Plastic Factory

job-description-icon

Transportation & Logistics

Old 4th Grade

------

4 years

Position

2020-01-13

to

2020-01-24

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirements:

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ  – 12ኛ ክፍል የፈፀመ፣ 4ኛ መንጃ ፈቃድ ያለውና በ4ኛ መንጃ ፈቃድ
  • የሥራ ልምድ ሕዝብ 2 እና ደረቅ 2 ማሽከርከር የሚችል አራት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
  • ብዛት 1 /አንድ/
  • የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
  • ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

 

How To Apply:

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ቢሮ ቁጥር 106 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

አድራሻ፣  አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ክራውን ሆቴል አጠገብ

ፖ.ሣ.ቁ  22971