Job Expired

company-logo

Economist Analyst

Ethiopian Commodity Exchange

job-description-icon

Business

Economics Management

------

6 years

Position

2020-01-15

to

2020-01-22

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ:በኢኮኖሚክስ፣በእርሻኢኮኖሚክስ፣በኢንተርናሽናል ኢኮኖሚክስ፣ የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት በገበያ ጥናት ፣በኢኮኖሚ ፖሊሲ ትንተና የሥራ ልምድ ያለው/ላት፣

ምርመራ:ደመወዙን በተመለከተ  ቅጥሩ ሲፈፀም ብር 7377.00 ሆኖ በየበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ላይ በሚደረግ ጭማሪ መነሻ ደመወዝ ብር 8017.00 ላይ የሚደርስ ይሆናል፡፡

የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ፡፡

ደመወዝ:7377 

የቤት አበል:800

የሙያ አበል:400

How to Apply

  • አመልካቾች የማይመለስ ከዋናው ጋር የተገናዘበ የትምህርትና የአገልግሎት ማስረጃ ከግል ማመልከቻና CV ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • አመልካቾች ከግል ድርጅቶች የሚያቀርቡትን የአገልግሎት ማስረጃ የወር ደመወዝ መጠንና ግብር ለመክፈላቸው ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ከተጠቀሱት የት/ማስረጃና አገልግሎት በላይ ያላቸው ሊወዳደሩ ይችላሉ፡፡
  • ከዚህ በላይ በተገለፁት የሥራ መደቦች ላይ የተጠየቀውን ትምህርት እና የሥራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 በመቅረብ ከጥር 06—-13 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ ይቻላል ፡፡
  • ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 0115-51-27-34