Job Expired

company-logo

Pharmacist

Addis Ababa Institute of Technology (AAIT)

job-description-icon

Health Care

Health Care Hospitality

------

2 years

Position

2020-01-15

to

2020-01-29

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታ:የኮሌጅ ዲኘሎማ በፋርማሲስት
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:2 ዓመት አግባብ ያለው ኘሮፌሽናል ልምድ ያለው/ች

ደመወዝ:3001.00

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

How to Apply

ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን የሥራ መደቦች የሚጠይቀውን የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች የሰውሃብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክተር ቢሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ማሟላት የሚጠበቅባቸው ሰነዶች

  • የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
  • የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት/ቴክኖሎጂ ፋኩሊቲ/ 5 ኪሎ
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111261380