Job Expired

company-logo

Assistant Audiovisual technical

Ethiopian Insurance Cooperation

job-description-icon

Creative Arts

Sound Production

------

0 years

Position

2020-01-22

to

2020-01-25

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirements:

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ :-ዲፕሎማ በፎቶግራፊ’ ቪዲዮ ሪከርዲንግ እና ኤዲቲንግ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ያለው/ያላት ሆኖ የሥራ ልምድ አያስፈልግም፡፡
  • የሥራ ቦታ :- አዲስ አበባ
  • ደመወዝ:- በድርጅቱ  ስኬል መሰረት
  • ዕድሜ:- ከ45  ያልበለጠ

 

How To Apply:

በዚሁ መሠረት መስፈርቱን የምታሟሉ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአምስት(5) ተከታታይ የሥራ ቀናት ለገሀር በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት ሰው ኃይል አመራር ዳይሬክቶሬት  2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 በአካል በመቅረብ ማመልከት የሚትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የኢትዮጵያመድንድርጅት

የሰው ኃይል አመራር ዳይሬክቶሬት

አዲስ አበባ