Job Requirements:
- የትምህርት ደረጃ:- በምግብ ቴክኖሎጂ፣ በምግብ ሳይንስ በአኘላይድ ኬሚስትሪ፣ በኬሚካል ምህንድስና ቢ.ኤስ.ሲ. /በዲኘሎማ የተመረቀ
- የሥራ ልምድ :- በዱቄትና ፋብሪካ ውስጥ ለዲግሪ 8 አመት ያገለገለ ሆኖ ቢያንስ 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ ለዲኘሎማ 10 ዓመት ያገለገለ ሆኖ ቢያንስ 5 ዓመት በኃላፊነት የሰራ
- የሥራ ቦታ:- ዲ ኤች ገዳ ዱቄት ፋብሪካ (ገርጂ)
- የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
- ደመወዝ፡- በስምምነት
- ጥቅማ ጥቅሞች ፡- የመድን ሽፋንና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች
How To Apply:
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሚከተሉት አድራሻችን ማመልከት ትችላላችሁ፡-
በፖ.ሳ.ቁ 534፣ አ.አ.
ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ