Job Expired

company-logo

Mice Toursim sales and Auction Expert

Ethiopian Tourism Organization

job-description-icon

Hospitality

Tourism Management

------

2 years - 4 years

Position

2020-01-24

to

2020-01-29

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ዓይነት:ቱሪዝም ደቨሎፕምንት,ቱሪዝም ደቨሎፕመንት እና ማናጅመንት,ቱሪዝም ማኔጅመንት,ኢቨንት ኦርጋናይዜሽን,ኢቨንት ማናጅመንት,ሆስፒታሊቲ ማናጅመንትማርኬቲንግ ማናጅመንት
  • የት/ት ደረጃ:ቢ.ኤ/ኤም.ኤ ዲግሪ
  • የሥራ ልምድ:2/4 ዓመት

ደመወዝ:6654

How to Apply

  • ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ዲ.ኤች.ገዳ ታዎር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ 150 ሜትር ወረዳ 2 ቦሌ ወጣቶች ማዕከል ፊትለፊት በሚገኘው  ህንፃ የስው ሀብት ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ  ዋናውንና የማይመለስ የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎን ከማመልከቻ ጋር በመያዝ በአካል ወይም በወኪል  መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118619627