Job Expired
Ethiopian Commodity Exchange
Business
Economics Management
------
4 years
Position
2020-01-27
to
2020-01-31
Full Time
Share
Job Description
Job Requirements:
How To Apply:
ከዚህ በላይ በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ለመቀጠር የተጠየቀውን ዝቅተኛ ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ እና ትምህርት የምታሟሉ ወይም ከዚያ በላይ ትምህርት እና የሥራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን ዋናዎቹን ከማይመለስ አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ፣ አዲስ አበባና አካባቢው የምትኖሩ አመልካቾች ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303፣ የሥራ ቦታ አዋሳ ለተባለው አዋሣና አካባቢው የሚኖሩ አመልካቾች ሃዋሣ ከተማ ኢምግሬሽን ጽ/ቤት አካባቢ ሲዳማ ልማት ኮርፖሬሽን ሕንጻ 1ኛ ፎቅ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን የአዋሣ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በመቅረብ መመዝገብ ይሆናል፣ የመመዝገቢያ ጊዜ ከጥር 18—-22 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ብቻ በተጠቀሰው ቦታ ሲሆን፣ ለተጨማሪ መረጃ አ.አ ዋናው መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115-158181 ወይም 0115-512734 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን