Job Expired

company-logo

Finance Officer

Ethiopian Construction Works Corporation

------

6 years

Position

2020-02-03

to

2020-02-12

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirements:

  •  የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ :- ኤ.ም.ኤ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት መስክ , ቢ.ኤ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት መስክ
  • የሥራ ልምድ :- ለ ኤ.ም.ኤ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ , ለ ቢ.ኤ 6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • የደመወዝ ደረጃ :- 12ሀ
  • የደመወዝ መጠን :- 10043.00
  • የቅጥር ሁኔታ :- ኮንትራት
  • ብዛት :- 2
  • የሥራ ቦታ :- ለህንፃ ቴ/ኮ/ዘርፍ ለዋ/መ/ቤትና  ለፕሮጀክቶች

How To Apply:

ማሳሰቢያ፡-
– የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
– አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ፣
ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልፅ መሆን አለበት፡፡
– ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
– አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን
ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን 2 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃን፡፡

አድራሻ፡-
– ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
– ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910