Job Requirement
- ስምንተኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በፓሊስ ወይም ውትድርና ሥልጠና የወሰደና ከሚኖርበት ቀበሌ የነዋሪነት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
- ብዛት:2
የሥራ ቦታ:ሻይ ምርት ማ/ማ/ፋብሪካ አ.አ.
How to Apply
የምዝገባ ቀን ፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት (7) የሥራ ቀናት ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ
የምዝገባ ቦታ፡- በፋብሪካው ቅጥር ግቢ መካኒሳ አቦ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ የቀድሞ ቡና ቦርድ ግቢ ሠራተኛ አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 5
ስልክ ቁጥር፡- 0113-20-16-26/0113-20-02-93
