Job Expired
Amin General Hospital
Health Care
Health Care Hospitality
------
3 years
5 Positions
2020-02-10
to
2020-02-19
Full Time
Share
Job Description
አመልካቾች የትምህርት፣ የጤና ባለሙያዎች ምዝገባና ፈቃድ የምስክር ወረቀት፣ የሥራ ልምድ ዋናውና ኮፒውን ከሲቪ (CV) ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 (አሥር) ቀናት የሆስፒታሉ ሰው ሀብት አስተዳደር 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 115 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡- ልደታ/አብነት ኮካ ኮላ ፋብሪካ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፣ 0947-101010/0116-180369/011-8-962562
ኢ-ሜይል፡ [email protected]