Job Expired
Adot International Trading plc
------
1 years
Position
2020-02-12
to
2020-02-24
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
የማመልከቻ ቦታ፡- ብሥራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ የሚገኘው አዶት መልቲፕሌክስ ህንጻ የትምህርት ማስረጃችሁንና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ቅጂዉን በመያዝ ቢሮ ቁጥር 301 በመቅረብ ወይም በፖስታ ሣ.ቁ. አድራሻ 182294 አ.አ. ወይም በኢ.ሜል [email protected] በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡