Job Requirement
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ:በአካውንቲንግ በዲግሪ/በዲፕሎማ የተመረቀች
- የሥራ ልምድ:1ዓመት እና ከዚያ በላይ ሆኖ በካሸርነት የሠራች
- ብዛት:3
How to Apply
ከላይ የተቀመጠውን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ የሥራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት አስፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት የድርጅታችን የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ እና ፒያሳ ኢትዮ ሴራሚክ ወረድ ብሎ ቢቲ ታዎር 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ 011-2-70-70-30 ወይም 09-11-51-68-43
