Job Expired

company-logo

Warehouse officer

Altad Ethiopia PLC

job-description-icon

Business

Warehouse Management

------

3 years - 5 years

Position

2020-02-18

to

2020-02-22

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የት/ደረጃ:ቢኤ ዲግሪ/ዲፕሎም በአካውንቲንግና ፐርቼዝ ሰፕላይ
  • የሥራ ልምድ:3/5/ ዓመት የሥራ ልምድ

ደመወዝ:5000,00 የትራንስፖርት 500.00

የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ

How to Apply

በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ5 የሥራ ቀን ጊዜ ውስጥ ካዛንቺስ እናት ባንክ 4ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሮአችን የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ኮፒ የማይመለስ ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-ከላይ የቀረበውን መስፈርት አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሥራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለተጨማሪ፡- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-53-09-27 ደውሎ መረዳት ይችላል፡፡