Job Expired

company-logo

Oil and Bio fuel sector Deputy Manager

Ethiopian Mineral Petroleum and Bio Fuel Corporation

job-description-icon

Engineering

Chemical Engineering

------

8 years - 12 years

Position

2020-02-24

to

2020-03-07

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 20460

Share

Job Description

Job Description:- 

ኃላፊነት :-

  • በዘርፉ ሥር የሚገኙ መምሪያዎችና ፐሮጀክቶች ከኮርፖሬሽኑ እስትራቴጂያዊ ግቦች ጋር የተጣጣሙ ግቦች እንዲኖራቸው ማድረግ፣
  • የተቀናጀ የዘርፉን እቅድና በጀት ማዘጋጀት ፣
  • አዋጪነታቸው ተረጋግጦ ወደ ትግበራ የሚገቡ የነዳጅና ባዮፊውል ፐሮጀክቶችን በመረከብ ኦፐሬሽናል ማድረግ፣
  • በዘርፉ ሥር የሚገኙ መምሪያዎች የተቀናጀ አመታዊ እቅድ እንዲኖራቸው ማድረግ፣
  • የሥራ አስፈፃሚዎችንና ቡድን መሪዎችን ምልመላና መረጣ የኮርፖሬሽኑ ደንቡ በሚፈቅድው መሠረት ማከናወን፣
  • የዘርፉን አፈፃፀም በየሳምንቱ ፣ በየወሩ ፣ በየእሩብ ዓመት፣ በየመንፈቅ ዓመትና በየዓመቱ ከሥራ አስፈፃሚዎች ጋር በመሆን እየገመገመ ሪፖርት ለዋና ሥራ አስፈፃሚ ማቅረብ፣
  • የሥራ አስፈፃሚዎችን አፈፃፀም ውጤት ደንቡ በሚፈቅደው መሠረት መሙላት፣ በዋና ሥራ አስፈፃሚ በማጸደቅም ተግባራዊ ማድረግ
  • ዘርፉን በመወከል ከውጪ አካላት ወይም ከተቋሙ ሌሎች የሥራ ክፍሎች ጋር ግንኙነት ማድረግ፣
  • የዘርፉ አፈፃፀም የሚሻሻልበትን ስልት በመቀየስ በሚመለከተው አካል ተቀባይነት ሲያገኝ ተግባራዊ ማድረግ ፣
  • የዘርፉን ስራዎች በተመለከተ የዋና ሥራ አስፈፃሚ አማካሪ ሆኖ መሥራት፣
  • አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ከዋና ሥራ አስፈፃማ የተሰጠውን የስልጣን ውክልና የመምሪያ ሥራ አስፈፃሚችና ለቡድን መሪዎች መስጠት ፣

Job Requirements:

  •  ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ :- ፒ.ኤች.ዲ/ኤም.ኤስ ሲ/ኤም .ኤ/ቢ.ኤስ.ሲ/ቢኤ በኬሚካል /በሜካኒካል ምህንድስና ፣ በማይ ሰርቬይ ኢንጂነንግ ፣ በፔትሮሊየም ቴክኖሎጂ ፣ በጂኦሎጂ ፣  በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ  በተጨማሪም ማኔጅመንት  ዲቮሎፐመንት ስልጠና የወሰደ
  • የሥራ ልምድ :- እንደቅደም ተከተላቸው በሙያው 8፣ 10፣ 12፣ ከዚህ ውስጥ 5 ዓመት በከፍተኛ ኃላፊነት የሠራ /የሠራች
  • ደመወዝ :- 20,460.00
  • የቅጥር ሁኔታ :-  በቋሚነት
  • የሥራ ቦታው :- አዲስ አበባ
  • ብዛት :- አንድ ነው

 

How To Apply:

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን የሥራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሰው ሀብት ልማትና አመራር መምሪያ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ ፣ የኢትዮጵያ ማዕድን ነዳጅና ባዮፊውል ኮርፖሬሽን 22 ማዛሪያ አውራሪስ ሆቴል በስተጀርባ ስልክ ቁጥር 0116-61-13-62 /0116-61-33-55

Related Jobs

about 19 hours left

Merit Engineering PLC

Lab Technical

Laboratory Technician

time-icon

Full Time

1 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Chemical Engineering, Chemist & Industrial Chemistry, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

about 19 hours left

Merit Engineering PLC

Process coordinator

Chemical Engineer

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Chemical Engineering, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

3 days left

Kunifira Agro Processing PLC

Oil Production Supervisor

Production Engineer

time-icon

Full Time

1 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Chemical Engineering, Food Engineering or a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

20 days left

GCL Energy Investments Limited

Exterior Process Operator

Chemical Engineer

time-icon

Full Time

1 - 3 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Chemical Engineering, or in a related field of study, with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Responsible for process production, inspection and emergencies response

Addis Ababa