Job Requirement
በአህጉራችን ቁጥር አንድ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የሚመጡ እንግዶችን ተቀብሎ ስለሚያስተናግድ የላውንጃችን ሰራተኞች በቂ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ አንዱ የመመዘኛ መስፈርት ሲሆን ተጨማሪ ኢንተርናሽናል ቋንቋዎችን መናገር ተወዳዳሪነቶን ያጠናክራል፡፡
Quantity:2
How to Apply
ከዚህ በታች በተጠቀሱት መስፈርቶች ያልዎትን በቂ የሥራ ልምድ፤ የትምህርትና የስልጠና ማስረጃዎችን ይዘው ቦሌ መድሃኔአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት አንበሳ ባንክ ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ የሚገኘው ኤን ኤች ዋይ አስመጪ እና ላኪ ዋና ቢሮ በአካል በመምጣት ወይም በኢሜል አድራሻችን [email protected] የትምህርት ማስረጃችሁን በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
