Job Requirement
- የት/ደረጃ፡- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዛ በላይ
- የሥራ ልምድ፡-በታወቀ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ተቋም ቢያንስ የ6 ወር እና ከዛ በላይ ስልጠና የወሰደ በውትድርና መስክ ወይም በጥበቃ ሥራ 2ዓመት ና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው ከሠራዊትመልቀቂያ ማቅረብ የሚችል፡፡
የሥራ ሁኔታ፡- 24 ሰዓት ሥራ 48 ሰዓት ዕረፍት
How to Apply
ከዚህ በላይ በተመለከተው ክፍት የሥራ ቦታ መወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለትጀምሮ ባሉ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት የታደሰ የቀበሌ መታወቂያና ሌሎችማስረጃዎችን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ ፡-ቃሊቲ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ በርታ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር፡-0118 88 64 31
