Job Expired
Alvima Foods Complex PLC
Business
Human Resource Administration
------
2 years
Position
2020-02-25
to
2020-03-01
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ ክህሎት:ኮምፒውተር የመጠቀም ክህሎት
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ
የሥራ ቦታ፡ አዳማ
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አዲስ አበባ ቦሌ መድሐንያለም ህድሞና ህንጻ ቢሮ ቁጥር 405 እንዲሁም አዳማ ከተማ ቀበሌ መልከ አዳማ ከቴገም ምግብ ኮምፕሌክስ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ፋብሪካ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የሥ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ እስከ የካቲት 21 ቀን 2012 ዓ.ም በአካል በመገኘት እንዲሁም በኢ-ሜይል አድራሻ [email protected] or [email protected]) ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ +251228128888 and 251116392511 ይደውሉ፡፡