Job Expired

company-logo

Property and Inventory Control Officer

Water Resource Development Fund (WRDF)

job-description-icon

Business

Materials Management

------

4 years

Position

2020-02-25

to

2020-03-06

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ እና ዝግጅት:ዲፕሎማ/ቴክኒክ ሙያ 10+3 ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሰላይስ ማኔጀመንት፣ አካውንቲንግ እና የCOC ማረጋገጫ
  • አግባብነት ያለው የሥራ  ልምድ:4 ዓመት
  • ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት:በንብረት ክትትልና ቁጥጥር ሥራዎች

በነጥብ የሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ጥናት (JEG) የደመወዝ ስኬል አፈጻጸም መመሪያ መሰረት በ2013 እና 2014 በጀት ዓመት የደመወዝ ማስተካከያ የሚደረግባቸው ይሆናል፡፡

ደመወዝ በብር:3,526

How to Apply

  • ከላይ ለተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ  ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናል እና የማይመለስ አንድ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

አድራሻ፡- ላምበረት አዲሱ መናኸሪያ ፊት ለፊት 300 ሜ. ገባ ብሎ ወይም ጉርድ ሾላ በንግድ ባንክ ፊት ለፊት 100 ሜ. ገባ ብሎ የሰው ኃብት አስተዳደር በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ስልክ ቁጥር 011-667-2097/ 0116675764/ 011-667-5661 ፋክስ 011-667-2063 ፖ.ሳ.ቁ 43337 ዌብሳይት http://WWW.wrdf.gov.et