Job Expired
Confederation of Ethiopian Trade Unions
Business
Human Resource Administration
------
4 years
Position
2020-03-04
to
2020-03-06
Contract
Birr 7668
Share
Job Description
ደመወዝ፡- 7,668.00
የሥራ ቦታ፡- ኢሠማኮ ዋናው ጽ/ቤት (አዲስ አበባ)
ከዚህ በላይ በዝርዝር የተገለፁትን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የተሟላ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና ካሪኩለም ቪቴ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ፤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ዋናው ጽ/ቤት የሠው ኃይል አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 203 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን
ስልክ ቁጥር፡ 0115-15 79 81/0115-15 54 29/0910371055
አድራሻ (አዲስ አበባ)፡- ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የቀይ ሽብር ሰማዕታት መታሰቢያ ሙዚየም አለፍ ብሎ በሚገኘው የኢሠማኮ ዋናው መ/ቤት ትንሹ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203.