Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ : 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
- የሥራ ልምድ :በወታደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደች ሆና በተመሳሳይ የሥራ ልምድ ቢያንስ ሁለት ዓመት አገልግሎት ያላት
- እድሜ : ከ25 – 35 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
How to Apply
አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፀውት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የለለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሠርተፊከት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚሁ መሰረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰባት ተከታታይ ቀናት ድረስ የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉመሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዋሽ ባንክ
የሰው ኃይል ማኔጅመንት ኦፊሰር ቢሮ
የፖ. ሳ.ቁ 12638
አዲስ አበባ
