Job Expired
Droga Pharma
Transportation & Logistics
Delivery Service
------
2 years
Position
2020-03-12
to
2020-03-20
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ፤ የምታመለክቱበትን የሥራ መደብ ከሚጠቅስ ማመልከቻ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 ( ሠባት ) የሥራ ቀናት ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ ከፓስተር አደባባይ ወደ ኳስ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ላይ ቤተል ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡ አመልካቾች ህጋዊ መንጃ ፈቃዳችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ መቅረብ አለባችሁ ፡፡
ስ.ቁ ፡ 0112-734554
email ፡ [email protected]
website : www.drogapharma.com