Job Expired

company-logo

Human Resource Officer

Ghion Gas PLC

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

------

5 years

Position

2020-03-16

to

2020-03-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirements:

  •  ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ :-  በሰው ኃብት፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ  ዲግሪ ያለው/ያላት
  • የሥራ ልምድ :- ከምረቃ በኋላ ቢያንስ 5 ዓመት ልምድ ያለው/ያላት፤
  • ደመወዝ :- በስምምነት
  • ቅጥር ሁኔታ፡-  በቋሚነት
  • የሥራ ቦታ፡- ግዮን ጋዝ /ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

How To Apply:

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምዳችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ አካባቢ ምሥራ ቅ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት ኦፕሬተር ክፍል በመቅረብ ወይም በፖ.ሣ.ቁ 22669 አዲስ አበባ እንዲሁም ከታች በተገለፀው ኢሜል አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

  ( 0114-16 28 27

 በፖ.ሣ.ቁ 22669

 E-mai [email protected] 

  አዲስ አበባ

 

39 total views, 39 views today