Job Expired

company-logo

Nurse

Sunshine Construction PLC

job-description-icon

Health Care

Health Care Hospitality

------

0 years

Position

2020-03-17

to

2020-03-24

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • በክሊኒካል ነርሲንግ በዲግሪ ወይም በደረጃ ሶስት  የተመረቀ ሆኖ የመመረቂያ ነጥብ ከ3.00 በላይ የሆነና የ2011 ዓ.ም ምሩቅ የሆነ፤ የታደሠ የሙያ ፈቃድ ያለው
  • እድሜ  :ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ :አዲስ አበባ

How to Apply

ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስድስት የሥራ ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው (ይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስውቃለን፡፡

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን (.የተ.የግል ማህበር ስልክ ቁጥር  0115513289 ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት

13 total views, 12 views today