Job Expired

company-logo

Seed Agronomist

Ethio Agri - CEFT

job-description-icon

Engineering

Agronomy Engineering

------

4 years

Position

2020-03-18

to

2020-03-26

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • በፕላንት ሳይንስ ወይም በአግሮኖሚ የመጀመሪያ ድግሪ እና በዘር ማምረት ሥራ  ላይ በቀጥታ 04 (አራት) ዓመት የሥራ  ልምድ ያለው/ያላት፡፡
  • የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ ከምረቃ በኋላ ሊሆን ይገባዋል፤
  • ለሠራተኞች የመኖሪያ ቤት ፣የህክምናና የመድን ሽፋን ዋስትና አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የሥራ  ቦታ:አየሁ እርሻ ልማት/ጎጃም/ 

How to Apply

  • የምዝገባ ቀን ፡-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት (ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)፣
  • አመልካቾች፡- የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፤
  • ቅጥሩ ከተፈጸመ በኋላ በ15 ቀናት ዉስጥ ከእዳ ነጻ ሰለመሆኑ በመጨረሻ ይሰራበት ከነበረበት መ/ቤት (ድርጅት) ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴታ የሚገባ፣
  • የምዝገባ ቦታ፡- በኩባንያዉ ዋና መ/ቤት ብሥራ ተ ገብርኤል ድል ቀለም ወደ አቦ ቤተክርስቲያን በሚወስደዉ መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ በቀድሞዉ ቡና ቦርድ ግቢ ዉስጥ ፡፡

 

54 total views, 54 views today