Job Expired

company-logo

Leather Industry Manager

Ethio-Leather Industry Plc (ELICO)

job-description-icon

Engineering

Textile Engineering

------

10 years - 12 years

Position

2020-04-22

to

2020-05-06

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

ተፈላጊ መስፈርት:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ ወይም በተመሳሳይ ሙያ በሁለተኛ ዲግሪ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ ሆኖ በሙያው 10/12 ዓመት የሠራ እና ከዚህ ውስጥ 4/6 ዓመት በተለያየ ኃላፊነት ደረጃ ላይ የሠራ ወይም፣ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ፣ በሌዘር ቴክኖሎጂ ኢንጂነሪንግ በሁለተኛ ዲግሪ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ ሆኖ በሙያው 8/10 ዓመት የሠራ እና ከዚህ ውስጥ 2/4 ዓመት በተለየ የኃላፊነት ደረጃ ላይ የሠራ፡፡

ደመወዝ:15,177.00

የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ

How to Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከቻችሁን፣ ሲቪ፣ የት/ትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ሳሪስ አዋሽ ቆዳ ፋብሪካ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ኃብት አስተዳደርና ስልጠና ዋና ክፍል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- ሳሪስ የፋፋ ምግብ ፋብሪካውን አልፎ በባቡር ማዞሪያው አካባቢ ከዋናው መንገድ በስተቀኝ አዋሽ ቆዳ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ

ስልክ ቁጥር 0114-42-25-25፤ 0114-42-15-35

 4 total views,  4 views today

Related Jobs

3 days left

VerSavvy Media PLC

Junior production executive

Production Supervisor

time-icon

Full Time

1 yrs

1 Position


Advanced University Degree in Textile Engineering, Garment Engineering, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Maintain the accuracy of the input & output with   required ratio - Planning and achieving monthly production plan - Look after all the operation related to re-cut operation

Addis Ababa