Job Expired

company-logo

Environmental Heath Expert

Ethiopian Construction Works Corporation

job-description-icon

Natural Science

Environmental Science

------

0 years

Position

2020-04-22

to

2020-04-30

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ ዲግሪ በኢንቫይሮንመንታል ሳይንስ፣ ፐብሊክ ሄልዝ ወይም በተመሣሣይ
  • የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
  • የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡

የደመወዝ መጠን:4793

የሥራ ቦታ:በኮርፖሬሽኑ ስር ባሉ ፕሮጀክቶች

How to Apply

  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን 1 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 አድራሻ፡-

  • ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/011869891

 11 total views,  11 views today

Related Jobs

4 days left

Kunifira Agro Processing PLC

Hygiene and Sanitation Specialist

Hygiene and Sanitation Expert

time-icon

Full Time

1 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Environmental Science or related field of study with relevant work experience

Addis Ababa