Job Expired

company-logo

Driver

Ethiopian Construction Works Corporation

job-description-icon

Transportation & Logistics

4th Grade Drivers License

------

2 years - 8 years

Position

2020-04-27

to

2020-05-05

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ሌቭል 2 ቴክኒክና ሙያ በአውቶ መካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ እና 4ኛ ደረጃ  መንጃ ፍቃድ /አቻ ያለው/ት, 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • ሌቭል 1 ቴክኒክና ሙያ በአውቶ መካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ እና 4ኛ ደረጃ  መንጃ ፍቃድ /አቻ ያለው/ት, 4  ዓመት ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • 10ኛ  ክፍል ያጠናቀቀ/ች 4ኛ  ደረጃ  መንጃ ፍቃድ ወይም አቻ ያለው/ት, 6  ዓመት ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • 8ኛ  ክፍል ያጠናቀቀ/ች 4ኛ  ደረጃ    መንጃ ፍቃድ ወይም አቻ ያለው/ት, 8  ዓመት ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • የሥራ  ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት  ደረጃና መንጃ ፈቃድ በኋላ የተገኘ ብቻ  ይሆናል፡፡
  • አግባብነት ያለው የሥራ  ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልፅ መሆን አለበት፡፡
  • ብዛት:40

የደመወዝ: 4,793.00

የሥራ ቦታ:በኮርፖሬሽኑ ሥር ለሚገኙ ፕሮጀክቶች

How to Apply

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና  ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን 2 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃን፡፡

፡-ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ  ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/

 5 total views,  5 views today

Related Jobs

12 days left

GS Construction Company

Concrete Pump Operator

Pump Operator

time-icon

Full Time

10 yrs

1 Position


Technical School Diploma in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Operate and control concrete pump machinery at construction sites - Ensure proper setup, maintenance, and cleaning of equipment. - Conduct pre-trip and post-trip inspections to maintain equipment functionality  Location: Juba, South Sudan

Addis Ababa

12 days left

GS Construction Company

Truck Mixer Operator

Mixer Truck Driver

time-icon

Full Time

10 yrs

1 Position


High school diploma or equivalent with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Operate and control mixing machines to blend raw materials. - Follow production schedules to ensure timely completion of batches - Monitor ingredient levels and adjust as needed to maintain quality standards  Location: Juba, South Sudan

Addis Ababa