Job Expired
National Alcohol and Liquor Factory
Low and Medium Skilled Worker
Manufacturing Skilled Worker
------
3 years
Position
2020-05-04
to
2020-05-13
Full Time
Share
Job Description
ማሳሰቢያ፡-
የሥራ ቦታ: ሰበታ
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የሰው ኃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 207 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
‹‹ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ››
አድራሻ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት
ስልክ ቁጥር 0118-68-21-92
011-5-51-69-99 EX 242
4 total views, 4 views today