Job Expired

company-logo

Manager

Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

job-description-icon

Engineering

Agricultural Engineering

------

12 years - 16 years

Position

2020-05-04

to

2020-05-16

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የተፈላጊ ችሎታ መሥፈርት: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን /በአግሪቢዝነስ ማኔጅመንት/ በአግሪማርኬቲንግ/ በማኔጅመንት/ በፋይናንስ/ በአካውንቲንግ/ በሰፕላይስ ማኔጅመንት/ በመካኒካል ምህንድስና/ በእርሻ ምህንድስና/ በእርሻ ሜካናይዜሽን ምህንድስና በሁለተኛ ዲግሪ ወይም በሦስተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና የ14/16 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት ከዚህ ውስጥ 6/7 ዓመት በንግድ ተቋማት በኃላፊነት የሥራ መደብ ላይ የሠራ/ች ወይም በምህንድስና ከሆነ የ12/14 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት/ሯት ከዚህ ውስጥ 5/6 ዓመት በኃላፊነት የሥራ መደብ ላይ የሠራ/ች
  • ዕድሜ: 50 ዓመትና ከዚያ በታች
  • ልዩ ችሎታ: መሠረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታና የማሽከርከር ፈቃድ ያለው
  • የተፈቀዱጥቅማጥቅሞች:ሙሉ ሕክምና፣ የ24 ሰዓት ኢንሹራንስ ሽፋን፣ የኃላፊነት፣ የቤት ኪራይ አበል እና መኪና ከነዳጅ ጋር፤

የሥራ ቦታ :አዲስ አበባ

How to Apply

ፍላጎት ያላችሁና መሥፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ከቅጥር ማመልከቻ እና የግል ሁኔታ መግለጫ/CV) ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል ወይም በኢሜይል በሚከተለው አድራሻ መመዝገብ ወይም መላክ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ከንፋስ ስልክ ወደ ቃሊቲ በሚወስደው መንገድ በኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ እና በፋፋ ምግብ ፋብሪካ መካከል ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ወይም ከቃሊቲ የባቡር የመጨረሻ ፌርማታ ከፍ ብሎ በቀድሞ የእርሻ መሣሪያዎችና ቴክኒክ አገልግሎት ድርጅት ግቢ የሥራ አመራር ቦርድ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 212፤

E-mail: [email protected] or [email protected]

የስልክ ቁጥር 0114 70 90 91 ወይም 0911 46 82 40

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ

 6 total views,  6 views today