Job Expired

company-logo

Material Engineer

Ethiopian Construction Works Corporation

job-description-icon

Engineering

Materials Engineering

------

2 years - 4 years

2 Positions

2020-05-11

to

2020-05-18

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: በማቴሪያል ምህንድስና ወይም በተመሣሣይ
  • የሥራ ልምድ: ኤምኤስሲ 2 ዓመት ቢኤስሲ 4 ዓመት
  • የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  • ብዛት: 2

የደመወዝ መጠን : 10043.00

የሥራ ቦታ: ዋናው መ/ቤት

How to Apply

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን 2 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡-

  • ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910

 48 total views,  32 views today