Job Expired

company-logo

human resource officer

Ghion Gas PLC

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

------

4 years

Position

2020-05-20

to

2020-05-27

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ዝግጅት: በሰው ሀብት አስተዳደር፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው/ት
  • የሥራ ልምድ:   ከምረቃ በኋላ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ በሙያው የሠራ/ች በተጨማሪም በአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ ላይ በቂ ግንዛቤና በኮምፒውተር አጠቃቀም በቂ ክህሎት ያለው/ት
  • አመልካቾች በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው

የሥራ ቦታ:ድርጅቱ ባሉት ቦታዎች

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምዳችሁን ኦሪጂናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ አካባቢ ምስራቅ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት ኦፕሬተር ክፍል በመቅረብ ወይም በፖ.ሣ.ቁ 22669 አዲስ አበባ እንዲሁም ከታች በተገለፀው ኢሜል አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

( 0114-16 28 27በፖ.ሣ.ቁ 22669

E-mai [email protected] or [email protected]

አዲስ አበባ

 2 total views,  2 views today