Job Expired
Adama Steel Factory
Business
Economics Management
------
3 years
Position
2020-05-20
to
2020-06-03
Full Time
Share
Job Description
በማኔጅመንት ወይ በኢኮኖሚክስ ወይም በሌላ ተመሳሳይ ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቆ/ቃ በሙያው ቢያንስ 3 አመት የሰራ/ች
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ስለሆነም መመዘኛውን የምታሟሉ ሁሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን ማስረጃ ዋናውንና ኮፒ በመያዝ አዳማ በሚገኝው የሰው ሀብት ልማትና ንብረት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ደንበል ህንጻ ጎን በሚገኘው ቢሮአችን በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ 0911 49-15-60/ 0929 93-28-00 አዳማ
0911 49-15-56/ 0911 23-70-96 አዲስ አበባ
7 total views, 7 views today